ወደ ቀድሞው ነገር እንመለስ
እንኳን ወደ ሐመረ ብርሃን በሰላም መጣችሁ
የስራዉ ውጥን በ 2010 ዓ.ም በጥቂት ወንድሞች በጥቂት ሐሳብ ተጀመረ ይህ ስራ እንደ ጅማሮው የታሰበው ለአባቶች የብራና ቅዱሳት መጻሕፍትን በነፃ አዘጋጅቶ መስጠትን ዓላማ ያደረገ ነበር ሆኖም ፅንሰ ሐሳቡ በ 2010 ቢፀነስም ሥራዉ ግን 2011 ዓ.ም ጥር 21 ሃና መርያም ቤ/ክርስትያን አከባቢ በሚገኘው የኪራይ ቤት በ 5 ከአንዳ ቤት በመጡ ጸሐፍያን በ1 ቆዳ አውጢታ በአንድ ቅዱሳት መጻሕፍት አራሚ ተቀጥሮ ሥራዉን ከሚያስኬዱት ወንድሞች ጋራ በ10 ሰራተኞች ሥራዉ ተጀምረዋል እንደወጠነው በነፃ የመስጠት እቅድ በነበረው የሥራዉ ጠባይ ላይሳካ ችሏል ቢሆንም የብራናን ዋጋ በቅናሽ ለማድረስ ከተከራየበት የሃና ማርያም ቤተ /ክርስትያን ወደ አቃቂ የቆዳ ምርቱን ለማስፋፋት ጥሩ ምርት ለማግኘት 2 ቦታዎችን በኪራይ ምርቱን እና ስራውን ለማሳደግ ጥረት በማድረግ ላይ ሳለ ከባህልና ቱሪዝም ጋር ለመስራት ጥረት በመደረጉ ባህልና ቱሪዝም…
ለአገልግሎት የበቁ የብራና መጽሐፍት
የተሳሉ ቅዱሳት ስእላት
የክረምት ትምህርት የተካፈሉ ህፃናት
የተፈጠሩ አዲስ የስራ እድሎች
በሐመረ ብርሃን ውስጥ የሚሰሩ ስራዎች
የቆዳ ዝግጅት
የቆዳ ዝግጅት
ተጨማሪ ይመልከቱቅዱሳት የብራና መጻህፍት
ቅዱሳት የብራና መጻህፍት
ተጨማሪ ይመልከቱቅዱሳት ስእላት
ቅዱሳት ስእላት
ተጨማሪ ይመልከቱአዳዲስ ዜናዎች እና ክንዎኖች
ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት ባለፉት አራት ዓመታት ከብራና መጻሕፍት ሥራ በተጓዳኝ ከጥንታዊ የብራና ቅጂ በማስተርጎም ላሐ ማርያም ወሰቆቃወ ድንግል የተሰኘ መጽሐፍን ለሕትመት ማብቃት ችሏል። << ንግባእኬ ኀበ ጥንተ ነገር >> በሚል መርሕ ያባቶቹን ጥበብ ለማስቀጠል የተነሣው ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት ቢታገዝ እና ባለ ድርሻ አካላት የበኩላቸውን አስተዋጾ ቢያደርጉ ዘርፉን ከዚህ በተሻለ ቁመና ላይ መገኘት ይችላል የሚል ተስፋ አለው።
ምስክርነት
- አራዳ ፖስታ ቤት አጠገብ ፣ ፒያሳ ፣ አዲስ አበባ
- +251944240000
- +25111267755
- info@hb.com